am_tn/1ki/07/25.md

1.0 KiB

ኩሬውም

ይህ ለመስዋዕትነት የተዘጋጀ የውሃ ማቋሪያ ነሃስን ወይም ጉድጓድን ይገላፃል ፡፡

ላይ ተቀምጦ ነበር

“ከላይ ነበር”

ኩሬውም በላያቸው ነበር

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “የኪራም ሠራተኞች ኩሬውን በነሃስ በተቀረፁ በሬዎች ላይ አስቀምጠው ነበር”

ከንፈሩም እንደ ፅዋ ከንፈር ተሠርቶ ነበር እንደ ሱፍ አበባዎች ሆኖ ተከርክሞ ነበር፡፡

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ ኪራም ከንፈሩን የፅዋ ከንፈር እንዲመስል አድርጎ ሠራው ወደ ወጭም እንደ ሱፍ አበባ ሆኖ ተከረከመ፡፡

ሁለት ሺህም የባዶስ

ባዶስ የፈሳሽ መስፈሪያ ሲሆን ከ22 ሊትር ጋር ይስተካከላል፡፡ ተርጓሚ “2,000 ባዶስ” ወይም “44,000 ሊትር”