am_tn/1ki/07/23.md

1005 B

ሠራ

ይህን ሥራ ኪራም ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “እንዲሠራ አዘዛቸው”

ክብ ኩሬ

ይህ ከነሃስ የተሠራ የውሃ ማቆሪያ ወይም ውሃ የሚያቁር ሥፋራን ይገልፃል፡፡

በቀለጠ……

ኪራም ነሃስ አቅልጦ ቅርፅ አበጀ

አስር ክንድ… አምስት ክንድ… ሰላሳ ክንድ

አንድ ክንድ 46 ሳ.ሜ. ነው፡፡ ተርጓሚ 4.6ሜ….2.3 ሜ…13.8ሜ

ከዳር እስከ ዳር

ከአንድ ጠርዝ እስከ ሌላኛው

ዙሪያ

ዙርያ የአንድ ክብ የሆነ ነገር ርዝመት ወይም ልኬት ነው፡፡

ኩሬ በጉብጉቦች አዞረ

ጉብጉብ (ቅል) ጠንካራ ክብ እንደሀረግ በመሬት ላይ የሚያድግ ተክል ነው፡፡

ክብ ሠራ

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ኪራም በተሠራ ክብ”