am_tn/1ki/07/18.md

1.2 KiB

ሠራ

ይህን ሥራ ኪራም ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ኪራም ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዘዘ”

ሮማኖችንም …..ሁለት ተራ

ሮማን የፍራፍሬ አይነት ሲሆን ጠንካራና ቀይ ሽፋንና በውስጡ የሚጨመቁ ፍሬዎችን ይዟል፡፡ ኪራም እውነተኛውን የሮማን ፍሬ ለማስዋብያነት አልተጠቀመም የተጠቀመው ከነሃስ የተሠሩ የሮማን ፍሬዎች ናቸው፡፡

ጉልላቶች ላይ የሱፍ አበባ የሚመስል ሥራ አራት ክንድ አድርጎ ቀረፀ

የሱፍ አበባ አበባቸው በአንድ ጥግ ሠፋ ብሎ በአንድ ጥግ ደግሞ ጠባብ ነው፡፡ እነዚህ ቃላት በገቢር መልኩ ሊቀመጡ ይችላሉ፡፡ ተርጓሚ “ ኪራም ጉልላቶቹን ከነሃስ በተሰሩ የሱፍ አበባዎች አራት ክንድ ከፍ አድርጎ አስዋበ”

በወለሉም አዕማድ

የ1 ነገስት 7፡6 ትርጉምን ተመልከት

አራት ክንድ

አንድ ክንድ 46 ሳ.ሜ. ነው ተርጓሚ “1.8 ሜ. ገደማ፡፡”