am_tn/1ki/07/15.md

553 B

አስራ ስምንት ክንድ ….አስራ ሁለት ክንድ …አምስት ክንድ

አንድ ክንድ 46 ሳ.ሜ. ነው፡፡ 8.3 ሜ ገደማ 5.5 ሜ…..2.3 ሜ.

የዙርያውም

ዙርያ የአንድ ክብ የሆነ ነገር ርዝመት ወይም ልኬት ነው፡፡

ሁለቱን ጉልላት

በሁለቱም ምሰሶዎች እያንዳዳቸው የተዋቡ

ከፈሰሰ ናስ

የፀሐይ ብርሃን አንዲያንፀባርቅ ነሐስ አፈሰሱ (ወለወሉ) “የሚያንፀባርቅ ነሐስ”