am_tn/1ki/07/11.md

297 B

የዝግባ ሳንቃ

ሳንቃ (በሌላ ቦታ አግዳሚ) ረጅም እንጨት ሆኖ ለድጋፍ የሚያገለግል ነው

ሦስቱ ተራ በተጠረበ ድንጋይ አንዱም ተራ በዝግባ ሳንቃ

የ1ኛ ነገሥት 6፡ 36 ትርጉም ተመልከት፡፡