am_tn/1ki/07/09.md

1.4 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ፀሐፊ ለሕንፃው ሥራ ስለተጠቀሙት ድንጋይ ይፅፋል፡፡

እነዚህም …..በጥሩ በተጠረበና ….በልክ በተከረከመ ድንጋይ ተሠርተው ነበር

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሠራተኞቹ በጥሩ በተጠረበና…በልክ በተከረከመ ድንጋይ አስጊጠው ነበር፡፡”

በልክ በተከረከመ ድንጋይ…. በታላቅ ድንጋይ

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሠራተኞች በልክ በከረከሙት በታላቅ ድንጋይ፡፡”

በ…..ድንጋይ ተሠርተው ነበር

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል ተርጓሚ “ሠራተኞቹ በ…..ድንጋይ ሠርተው ነበር፡፡”

ከመሠረቱ ጀምሮ እስከ ጉልላቱ ድረስ …….በውስጥና በውጭ

ፀሐፊው ሠራተኞቹ ለመሠረቱና በጠቅላላው ህንፃ ሥራ ውድ ድንጋዮችን መጠቀማቸውን አፅንኦት እየሠጠ ነው፡፡

መሠረቱም ….ተሠርቶ ነበር

ይህ በገቢር መልኩ ሊቀመጥ ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሠራተኞቹ መሠረቱን ……ሠርተው ነበር፡፡”

አስር ወይም ስምንት ክንድ

አንድ ክንድ 46 ሳ.ሜ.ነው፡፡ ተርጓሚ “4.6 ሜ ገደማ 3.7 ሜ”