am_tn/1ki/07/08.md

590 B

አጠቃላይ መረጃ

ፀሐፊው ስለ ቤተ-መንግሥት ዙሪያ መፃፉን ቀጥሏል፡፡

በሌላውም አደባባይ ወስጥ የነበረውን መኖርያ ቤት እንዲሁ ሠራ

ይህ በገቢር መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ ተርጓሚ “ሰለሞን በዚሁ መልኩ በሌላ አደባባይ የሚሠራለት ሠው ነበረው”

እንዲሁ ሠራ

ይህን ሥራ ሰለሞን ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “እንዲሁ እንዲሠሩ አዟቸው ነበር”