ፀሐፊው ሥለ አዳራሹ ምሰሶዎች ይፅፋል፡፡
በውስን ርቀት የተደረደሩ አምዶች
አንድ ክንድ 46 ሳ.ሜ. ነው፡፡ ተርጓሚ “23 ሜ… 13.8 ሜ”
የአንድ ሕንፃ ቋሚና ጣሪያ ያለው ክፍል ሲሆን ወደ ሕንፃው መግቢያ የሚወስድና የሚያገናኝ ነው፡፡ የ 1 ነገሥት 6፡ 3 ትርጉም ተመልከት፡፡