am_tn/1ki/06/37.md

1.7 KiB

በአራተኛው አመት … በአሥራ አንደኛውም አመት

“አራተኛ” ና “አሥራ አንደኛ” የሚሉት ቃላት የ “አራት” ና “የአሥራ አንድ” ተራ ማሣያ ናቸው ፀሐፊው ከሚቆጥረው ተነስተህ ድርጊቱን ግልፅ ልታደርገው ትችል ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ሰለሞን ከነገሰበት ጊዜ ጀምሮ አራተኛው አመት….አስራ አንደኛው አመት ሠለሞን ንጉሥ ከሆነ በኋላ፡፡”

የእግዚአብሔር ቤት

“ቤተ መቅደሱ”

ዚፉ በሚባል ወር

“ዚፉ” በእብራዊያን ቀን አቆጣጠር ሁለተኛው ወር ነው፡፡ ይህም የሚያዝያ ማገባደጃ ሳምንትና የግንቦት የመጀመሪያቹ ሳምንታት (በአውሮፓዊያኑ የቀን አቆጣጠር) ማለት ነው፡፡ የ1 ነገሥት 6፡1 ትርጉምን ተመልከት

ቡል በሚባል በስምንተኛው ወር

“ቡል” በእብራዊያን ቀን አቆጣጠር ስምንተኛው ወር ነው፡፡ ይህም የጥቅምት ወር ማገባደጃ ሳምንትና የሕዳር ወር የመጀመርያው ሳምንት (በአውሮፓዊያኑ አቆጣጠር) ማለት ነው፡፡

ቤቱ እንደ ክፍሎቹና እንደ ሥርዓቱ ሁሉ ተጨረሰ

ይህ በገቢር መልኩ ሊተረጎም ይችላል፡፡ተርጓሚ “የቤቱን ክፍሎች ሁሉ ሠርተው ጨረሱ፡፡ ሰለሞን ሥሩ ባላቸው መሠረት ሠርተው ጨረሱ”

…ውስጥ ሠራው

ይህን ሥራ ሰለሞን ለሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ የሰለሞን ሠራተኞች…ውስጥ ሠሩ”