am_tn/1ki/06/36.md

457 B

ሁለተኛውንም አደባባይ… ሠራው

ይህን ሥራ ሰለሞን ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ሁለተኛውንም አደባባይ ….ሠሩት”

በዝግባ ሳንቃ (በሌላ ቦታ አግዳሚ ተብሎ ተተርጉሟል)

ሳንቃ ሕንፃውን የሚደግፍ ረጅም ከባድ እንጨት ነው፡፡ የ1 ነገስት 6፡6 ትርጉምን ተመልከት፡፡