am_tn/1ki/06/33.md

922 B

አደረገ …ቀረፀ ….ለበጠ

ይህን ሥራ ሰለሞን ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “እነርሱ አደረጉ ….ቀረፁ ……ለበጡ”

እንዲሁም ለመቅደሱ መግቢያ ከወይራ እንጨት አራት ማዕዘን መቃን አደረገ፡፡ ሁለቱምን ደጆች ከጥድ እንጨት ሠራ

“ሰለሞን እንዲሁ ለመቅደሱ መግቢያ አራት ማዕዘን መቃን ከወይራ እንጨት አደረገ፡፡ ሁለት የጥድ እንጨት በር ደግሞ በተመሣሣይ መልኩ አደረገ”

ማዕዘን -

በአምስት የቤተ መቅደስ ክፍል ገፅ የሚገኝ

ሁለተኛው ደጅ

“ይህ ማለት እያንዳንዱ በር ሁለት ክፍል ሲኖረው በማጠፊያ የተገናኙና በአንድ ላይ እንዲታጠፍ ተደርገዋል፡፡”