am_tn/1ki/06/31.md

416 B

ሰለሞን አደረገ…እርሱ ሰራ …ለበጠ

ይህን ሥራ ሰለሞን ሠራተኞቹ እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል ተርጓሚ “እነርሱ አደረጉ…. እነርሱ ሰሩ….. እነርሱ ለበጡ”

መቃን

በላይኛው የበር ክፍል ያለ ማዕዘን (መቃን) ማዕዘን በአምስቱም በኩል የሚገኝ የቤተ መቅደስ ሥፍራ