am_tn/1ki/06/19.md

372 B

አበጀ …………… ለበጠው

ሰለሞን ሠራተኞቹ ሕንፃውን እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “አበጁ….ለበጡት

ሀያ ክንድ

“9.2 ሜ”

ቅድስተ-ቅዱሳኑን በዝግባ እንጨት ሸፈነው

“ይህ ቅድስተ-ቅዱሳን እጣን ለማጨስ ያገለግል ነበር”