am_tn/1ki/06/14.md

416 B

ሰለሞንም ቤቱን ሰራው ፈፀመው…መሠረቱን …ለበጠው

ሰለሞን ሠራተኞች ሕንፃውን እንዲሰሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “የሰለሞን ሠራተኞች ቤቱን ሰሩት፤ፈፀሙት…መሰረቱን ለበጡት”

የቤቱንም…ውስጡን

“በየጓዳዎቹ (ክፍሎቹ) መካከል ያሉትን ግድግዳዎች”