am_tn/1ki/06/09.md

1.2 KiB

ሰለሞን ሠርቶ…ከደነው…አጋጠማቸው

ሠለሞን ሠራተኞቹን ሕንፃውን እንዲሰሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ የሰለሞን ሠራተኞች ሠሩ…ከደኑ…አጋጠሙ፡፡

በዝግባ…ደርብ (አግዳሚ)

ደርብ (አግዳሚ) …ህንፃን (ቤትን) የሚደግፍ ረጅምና ከባድ እንጨት ነው፡፡ የ 1ነገስት 6፡6 ትርጉምን ተመልከት

በዝግባው…ሳንቃዎች

ሳንቃ ጠፍጣፋና ልሙጥ እንጨት ሲሆን ለወለልና ለግድግዳ የሚያገለግል ነው፡፡

ቤቱን ሠርቶ

በ1ነገስት 6፡5 የተጠቀሱትን አይነት ጓዳዎች ጋር ይመሳሰላል፡፡

በቤቱም ሁሉ ዙሪያ

ይህ ሐረግ ለተሸፈኑት ግድግዳዎች ዘይቤአዊ ንግግር ነው፡፡ ተርጓሚ የውስጠኛውን ክፍል የሸፈነ የውጭ ግድግዳ

አምስት ክንድ

አንድ ክንድ 46 ሴ.ሜ ነው፡፡ ተርጓሚ “2.3ሜ”

በዝግባ እንጨት

እንጨት የሚለው ቃል ለግንባታ ለሚያገለግሉ እንጨቶች የወለል ስም ነው፡፡ ለምሳሌ አግዳሚና ሳንቃ