am_tn/1ki/06/05.md

1.1 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ተራኪው የቤተ-መቅደሱን ልኬት መዘርዘሩን ቀጥሏል

ሠራ….አደረገ

ሰለሞን ሠራተኞቹን ሕንፃውን እንዲሰሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ሰሩ…. አደረጉ”

በዙሪያውም ጓዳዎችን አደረገ

“በውጭ በኩል ካለው ግድግዳ ዙሪያ ጓዳዎችን አደረገ”

የታችኛውም ደርብ…የመካከለኛውም ደርብ…የሦስተኛውም

ይህ በእያንዳንዱ ወለል ያሉትን ጓዳዎች ይወክላል

አምስት ክንድ…ስድስት ክንድ…ሰባት ክንድ

አንድ ክንድ 46 ሴ.ሜ ነው፡፡ ተርጓሚ “2.3 ሜ ገደማ…2.8 ሜ ገደማ…3.2ሜ ገደማ”

ከቤቱ ግንብ ውጭ ዓረፍቶች አደረገ

“የትንንሽ ጓዳዎቹን አግዳሚ እንዲረዳ (እንዲደግፍ) በዋናው ግንብ ዙሪያ ሁሉ ድጋፍ አደረጉ”

አግዳሚ

አግዳሚ ሕንፃ (ቤት) የሚደግፍ ረጅምና ከባድ እንጨት ነው፡፡