am_tn/1ki/06/03.md

712 B

አጠቃላይ መረጃ

ተራኪው የቤተ- መቅደሱን ልኬት መዘርዘሩን ቀጥሏል

ወለል

በኮለን የተሰራ የአንድ ሕንፃ ክፍል ሆኖ ጣሪያው ወደ ሕንፃው መግቢያ በር ይመራል፡፡ ይህ ወለል ምናልባት ከፍተኛው የሕንፃ ግድግዳ ጋር የሚገኝና ቤተ መቅደሱን የከበበ ነው፡፡

ሃያ ክንድ…አስር ክንድ

አንድ ክንድ= 46ሳ.ሜ ነው፡፡ተርጓሚ “9.2ሜ…4.6ሜ”

መስኮቶች አደረገ

ሰለሞን ሠራተኞቹን ሕንፃውን እንዲሰሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “መስኮቶችን አደረጉ”