am_tn/1ki/06/01.md

1.2 KiB

አጠቃላይ መረጃ

ተራኪው የቤተ-መቅደሱን ልኬት (ወርድና ስፋት) ዝርዝር

ሰለሞን ……መሥራት ጀመረ

ሰለሞን ሠራተኞቹን ሕንፃውን እንዲሠሩ አዟቸው ይሆናል፡፡ ተርጓሚ “ግንባታውን እንዲጀምሩ ሠለሞን ሠራተኞቹን አዘዘ”

480ኛ …..አራተኛ

ይህ የ480 እና 4 ተራ አቀማመጥ ነው፡፡

ዚፍ በሚባለው በሁለተኛው ወር

“ዚፍ” በእብራዊያን በቀን መቁጠሪያ የሁለተኛው ወር ስም ነው፡፡ ይህ የሚያዚያ ወር መጨረሻ ወይም የግንቦት ወር መጀመሪያ ገደማ ነው ( በአውሮፓ አቆጣጠር)

ስድሳ (ስልሳ) ክንድ ወርድ፣ ሃያ ክንድ ስፋት ና ሠላሳ ክንድ ርዝመት

60 ክንድ ወርድ፣ 20 ክንድ ስፋትና ቁመቱም ሠላሳ ክንድ፡፡ አንድ ክንድ 46 ሴ.ሜ ነው፡፡ ይህ በዘመናዊ መስፈሪያ እንደገና ሊፃፍ ይችላል፡፡ ተርጓሚ 27.6 ሜትር ወርድ፣ 9.2 ሜትር ስፋትና 13.8 ሜትር ከፍታ (ርዝመት)