am_tn/1ki/03/18.md

516 B

አጠቃላይ መረጃ

ሁለቱም ጋለሞታዎች ታሪካቸውን ለሰለሞን ነገሩት

ተኛችበት

ሕፃኑን እንዲሞት አደረገው ብሎ ማስቀመጥ የተሻለ ነው፡፡ ተርጓሚ “በድንገት በልጇ ላይ በመንከባለሏ አፈነችው (ታፈነ)

ባርያህ

ሴትዬዋ ለሠለሞን ያላትን አክብሮት ለማሳየት እራሷን እንደሌላ ሠው አድርጋ ታናግረዋለች፡፡ ተርጓሚ “እኔ”