am_tn/1ki/03/13.md

296 B

ትጠብቅ ዘንድ በመንገዴ

ሕይወትን መኖር መንገድ እንደመሄድ ሆኖ ተገልፆአል፡፡ “እኔ እንደምፈልገው ኑር ታዘዝም”

እድሜህን አረዝመዋለሁ

“ረጅም እድሜ እንድትኖር አደርጋለሁ”