እግዚአብሄር ለሰለሞን ምን ማድረግ እንደሚፈልግ ጠየቀው
“መስዋዕት ለማቅረብ በጣም የተመረጠ ሥፍራ” ወይም “በጣም አስፈላጊ መሰዊያ”
“የምትፈልገውን ነገር ጠይቀኝ እኔም እሰጥሃለሁ” ወይም “ምን ትፈልጋለህ? ጠይቅ እኔም እሰጥሃለሁ”