am_tn/1co/08/04.md

918 B

1ቆሮንቶስ 8፥4-6

እናውቃለን «እኛ» ማለት ጳውሎስና የቆሮንቶስ ሰዎች (ተመልከት፡- [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]]) የዚህ ዓለም «ጣዖት ምንም እንደ ሆን እናውቃለን» ጳውሎስ አንዳንድ የቆሮንቶስ ሰዎች ከተጠቀሙት ይህን ሐረግ ይጠቅሳል። ትኩረት፦ «ራሳችሁ እንደምትሉ፥'ጣዖት ኀይል እንደሌለ ወይም ለእኛ ትርጉም የለም' እንደምትሉ እናውቃለን» ጣዖታትና ጌቶች ጳውሎስ በብዙ ጣዖቶች አያምንም ነገር ግን አይዛብ በጣዖታት እንደሚያምኑ ያውቃል። እኛን ይህ «እኛን» የሚለው ጳውሎስና የቆሮንቶስ ሰዎችን ነው። (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]]) ለእኛ አለን «እናምናለን»