am_tn/1co/08/01.md

1.3 KiB

1ቆሮንቶስ 8፥1-3

እንግዲህ ስለ ጳውሎስ የቆሮንቶስ ሰዎች ወደ ጠየቁበት ጥያቄ መሸጋገሪያ እንዲሆን ይህን ሐረግ ይጠቀማል። ለጣዖት የተሠዋ አህዛብ ለአምልኮአቸው እህል፥ዓሣ፥ ወፍ፥ ወይም ሥጋ ለአማልክት ይሠዋሉ። ካህናቱም የመሥዋዕቱን ከፊል በመሠዊያ ላይ እንዲቃጠል ያደርጋሉ። ጳውሎስ የሚናገረው ለሚያመልኩት ወይም በገበያ ስለሚሸጠው ቀሪው ክፍል ነው። «ሁላችንም ዕውቀት እንዳለን» እናውቃለን ጳውሎስ አንዳንድ የቆሮንቶስ ሰዎች ካሉት ይህን ሐረግ ይጠቅሳል። ትኩረት፡- 'ሁላችን ዕውቀት አለን' ራሳችሁ እንደምትሉ «ሁላችን እናውቃለን።» ትዕቢት «አንድ ሰው ይታበያል» ወይም «አንድ ሰው ራሱን ከሌላ የተሻለ እንደሆን ያስባል» አንድ ነገር እንደሚያውቅ ያስባል «ማንኛውንም ነገር እንደሚያውቅ ያምናል» ይህ ሰው በእርሱ ዘንድ ይታወቃል «እግዚአብሔር ይህን ሰው ያውቃል» (ተመልከት፦ rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive )