am_tn/1co/06/16.md

510 B

1ቆሮንቶስ 6፥16-17

ይህን አታውቁምን? «ይህን አስቀድማችሁ ታውቃላችሁ።» ጳውሎስ አስቀድሞ የሚያውቁትን እውነትየገልጥላቸዋል። (ተመልከት፦ rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion) ነገር ግን ከጌታጋር አንድ ሆነ ከእርሱ ጋር አንድ መንፈስ ይሆናል ትኩራት፡- «አንድ ሰው ከጌታ ጋር አንድ የሆነ ከጌታ ጋር አንድ መንፈስ ይሆናል።»