am_tn/1co/06/14.md

950 B

1ቆሮንቶስ 6፥14-15

ጌታን አስነሣ ኢየሱስን አስነሥቶ ሕያው አደርገ የአካል ብልቶቻችሁ የክርስቶስ እንደሆኑ አታውቁምን? እጃችንና እግራችን የአካላችን ክፍሎች እንደ ሆኑ አካላችንም የክርስቶስ አካላት፥የቤተ ክርስቲያን ናቸው። ትኩረት፦ «አካላችሁ የክርስቶስ ነው» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) (See: [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) የክርስቶስን አካል ወስጄ ከሴተኛ አዳሪ ጋር አንድ ላድርጋውን? ትኩረት፦«እናንተ የክርስቶስ አካል ናችሁ። የሴተኛ አዳሪ ጋር አንድ አላደርጋችሁም።» (ተመልከት፡- rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion) ሊሆን አይችልም ትኩረት፡- «ይህ ሊሆን የሚገባ አይደለም!»