am_tn/1co/06/12.md

1.0 KiB

1ቆሮንቶስ 6፥12-13

«ሁሉም ተፈቅዶልኛል» ትኩረት፦ «አንዳንዶች እንዲህ ይላሉ፥'ማንኛውንም ነገር ማድረግ እችላለሁ' ወይም «ማንኛውንም ነገር ለማድረግ ተፈቅዶልኛል» ነገር ግን ሁሉም አይጠቅመኝም «ነገር ግን ሁሉ ለእኔ መልካም አይደለም.» በማናቸውም አይግዛም/ማናቸውም አይሠለጥኑብኝም ትኩረት፦ «እነዚህ ነገሮች አንዳቸውም በእኔ ላይ ጌታ ሆነው አይሠለጥኑብኝም» «ምግብ ለሆድ ነው፥ሆድም ለምግብ ነው፤» ነገር ግን እግዚአብሔር ሁለቱንም ያጠፋቸዋል ትኩረት፦ «አንዳንዶች እንዲህ ይላሉ፥ 'ምግብ ለሆድ ነው፤ሆድም ለምግብ ነው' ነገር ግን እግዚአብሔር ምግብንም ሆድንም ያጠፋቸዋል» ሆድ የሚታይ አካል (ተመልከት፦ rc://*/ta/man/translate/figs-synecdoche) ያጠፋል «ማጥፋት»