am_tn/1co/06/07.md

667 B

1ቆሮንቶስ 6፥7-8

ሽንፈት ትኩረት፦ «ውድቀት» ወይም «ኪሳራ» መበደል አይሻልምን? መታለል አይሻልምን? ትኩረት፦«ሌሎች ቢበድሉና ወደ ፍርድ ቤት ቢወሰዱና ቢያታልሉ ይሻላል» (ተመልከት፦ rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion) ማታለል ትኩረት፦ «ማሳሰት» ወይም «ማሳት» የራሳችሁ ወንድሞችና እህቶች ሁሉም በክርስቶስ የሆኑ አማኞች እርስ በርሳቸው ወንድሞችና እህቶች ናቸው። ትኩረት፦ «የራሳችሁ በእምነት ባልንጀሮች ናችሁ።»