am_tn/1co/06/04.md

2.5 KiB

11ቆሮንቶስ 6፥4-6

ለዕለታዊ ኑሮ የሚያስፈልገው ጉዳይ ላይ መፍረድ ካለባችሁ ትኩረት፦ «ስለ ዕለታዊ ህይወት ለመወሰን የተጠራችሁ ከሆነ» ወይም «በዚህ አስፈላጊ ሕይወት ላይ መፍታት ካለባችሁ» (UDB) እንዲህ ያሉ ጉዳዮችን ለምን ታስቀምጣላችሁ «እንዲህ ያሉ ጉዳዮችን መስጠት የለባችሁም» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) በቤተ ክርስቲያን የማያምኑ ሰዎች ጳውሎስ እነዚህን ነገሮች እንዴት እንደሚይዙ የቆሮንቶስ ሰዎችን ይገስጻቸዋል። አማራጭ ትርጉሞች 1)«እንዲያ ያሉትን ነገሮች ለመወሰን ተገቢ ያልሆኑትን አባላትን እንዲህ ያሉትን ጉዳዮች መስጠት አቁሙ» ወይም 2) «እንዲህ ያሉትን ጉዳዮች ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ላሉ ሰዎች መስጠት አቁሙ» ወይም 3) «በሌሎች አማኞች መልካም ሆኖ ላልተቆጠሩ አባላት እንኳን እንዲህ ያሉትን ጉዳዮችን መስጠት የለባችሁም።» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ላሳፍራችሁ ትኩረት፦ «ለእናንተ ውርደት» ወይም «በዚህ ጉዳይ ላይ እንዴት እንደ ወደቃችህ ለማሳየት» (UDB) በወንድሞችና እህቶች መካከል ያለ ክርክር ለመፍታት በመካከላችሁ አስተዋይ ሰው የለምን? ትኩረት፦ «በአማኞች መካከል ያለውን ክርክር የሚፈታ አንድ አስተዋይ ሰው ማግኘት ትችላላሁ።» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ክርክር/ሙግት «ክርክር» ወይም «አለመስማማት» ነገር ግን እንዳለ ትኩረት፦ «ነገር ግን አሁን ባለው ሁኔታ» ወይም «ነገር ግን በዚህ ፈንታ» (UDB) አንዱ አማኝ ሌላውን ለመክሰስ በማያምን ዳኛ ፊት ለመቆም ወደ ፍርድ ቤት ይሄዳል ትኩረት፦ «እርስ በርሳቸው ክርክር ያለባቸው አማኞች የማያምን ዳኛ ስለ ጉዳያቸው እንዲፈርድላቸው ይጠትቃሉ» ይህ ጉዳይ ይቀርባል «ይህን ጉዳይ አማኝ ያቀርባል» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]])