am_tn/1co/06/01.md

2.4 KiB

1ቆሮንቶስ 6፥1-3

ክርክር ትኩረት፦ «አለመስማማት»ወይም «ሙጉት» ከአማኞች ይልቅ ወደ ማያምን ዳኛ ፊት ለመቆም ወደ መንግሥት ፍርድ ቤት ለመሄድ ይደፍራልን? ጳውሎስ ክርስቲያኖች በመካከላቸው አለመስማማት ቢኖር ራሳቸው መፍታት አለባቸው ይላል። ትኩረት፦«ክርስቲያን ባልንጀራችሁን በማያምን ዳኛ ፊት አትክሰስ። ክርስቲያን ባልንጀራዎች አለመስማማታቸውን ራሳቸው መካከል መፍታት አለባቸው።» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) መንግሥት ፍርድ ቤት መንግሥት በአካባቢ ባለው ጉዳዮችን የሚፈርድበትና ትክክል የሆነውን የሚወስንብት አማኞች በዓለም ላይ እንደሚፈርዱ አታውቁምን? ጳውሎስ ወደ ፊት በዓለም ላይ እንደሚፈረድ ያመለክታል። (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) በዓለም ላይ የምትፈርዱ ከሆነ በትናንሽ ጉዳዮችን መፍረድ እንዴት ይሳናችኋል? ጳውሎስ ወደ ፊት በአጠቃላይ በዓለም ላይ የመፈረድ ኃላፊነትና ችሎታ እንደሚሰጥ ይናገራል፤ ስለዚህ በትናንሽ ጉዳዮች ላይ ራሳቸው መፍረድ አለባቸው። ትኩረት፦«ለወደ ፊት በዓለም ላይ ትፈርዳላችሁ ስለዚህ ይህን ጉዳይ መፍታት ትችላላችሁ።» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]). በመላእክት ላይ እንደምትፈርዱ አታውቁምን? «በመላእክት ላይ እንደምትፈዱ ታውቃላችሁ» (ተመልከቱ፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) እኛ ጳውሎስ ራሱንና የቆሮንቶስ ሰዎችን ይጨምራል። (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-inclusive]]) በዚህ ሕይወት ጉዳዮች ላይ የበለጠ መፍረድ እንደምንችል አታውቁምን? ትኩረት፦ «ምክንያቱም በመላእክት ላይ የመፍረድ ኃላፊነትና ችሎታ ስለተሰጠን በርግጠኝነት በሕይወት ጉዳዮች ላይ መፍረድ እንችላለን።» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]])