am_tn/1co/05/11.md

622 B

1ቆሮንቶስ 5፥11-13

ማንም የተጠራ ማንም ሰው ራሱን በክርስቶስ አማኝ ብሎ የሚጠራ ከቤተ ክርስቲያን ውጪ ባሉት ላይ እንዴት እፈርዳለሁ? ትኩረት፦ «የቤተ ክርስቲያን ባልሆኑ ሰዎች ላይ እኔ አልፈድም።» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) በቤተ ክርስቲያን ባሉ ሰዎች እናንተ አትፈርዱምን? «በቤተ ክርስቲያን ባሉት ላይ እናንተ መፍረድ አለባችሁ» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]])