am_tn/1co/05/09.md

970 B

1ቆሮንቶስ 5፥9-10

ዝሙትን የሚያደርጉ ሰዎች በክርስቶስ እንደሚያምኑ የሚያስመስሉ ግን በዚህ ሁኔታ የሚመላለሱትን የሚያመለክት ዝሙትን የሚያደሩ የዚህ ዓለም ሰዎች በጌታ የማያምኑ በዝሙት ሕይወት ለመኖር ምርጫቸው ያደረጉ ስግብግብነት «ስግብግብ የሆኑ ሰዎች» ወይም «ማንኛውም ሰው ያለውን ሁሉን ነገር የሚፈልጉ ሰዎች» ነጣቂዎች ይህ ማለት የሚያታልሉ ሰዎች ወይም የሌሎችን ገንዘብ ወይም ንብረት የሚያጭበረብሩ። ከእነርሱ መለየት ቢሆን ከዓለም መውጣታችሁ ነበር በዓለም ከእንዲህ ዓይነት ተግባር ነፃ የሆነ ቦታ የለም። ትኩረት፦«ከእነርሱ መለየት ቢሆን ከሁሉንም ሰው ማስወገድ ያስፈልግ ነበር።»