am_tn/1co/05/06.md

972 B

1ቆሮንቶስ 5፥6-8

መመካታችሁ መልካም አይደለም «መመካታችሁ መጥፎ ነው» ጥቂት እርሾ ሊጡን ሁሉ እንደሚያቦካ አታውቁምን? ጥቂት እርሾ እንጀራን ሁሉ እንደሚያደርስ ሁሉ ጥቂት ኀጢአት የአማኞችን ኅብረት ሁሉ ሊያበለሽ ይችላል። (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) መስዋዕት ሆኖአል «ጌታ እግዚአብሔር ክርስቶስ ኢየሱስን መስዋዕት አደረገው።» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) ክርስቶስ የፋሲካችን በግ ታርዶአል የፋሲካ በግ የእስራኤልን ኀጢአት በእምነት እንደሚሸፍን የክርስቶስ ሞት በክርስቶስ ለሚያምኑት ኀጢአትን በክርስቶስ ለዘላለም ይሸፍናል። (ተመልከት፦ rc://*/ta/man/translate/figs-metaphor)