am_tn/1co/05/01.md

830 B

1ቆሮንቶስ 5፥1-2

በአህዛብ ዘንድ እንኳን ተሰምቶ የማይታወቅ «አህዛብ እንኳን የማይፈቅዱት» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-activepassive]]) የእንጀራ እናት የአባቱ ሚስት ግን የራሱ እናቱ አይደለችም። በዚህ ማፈር የለባችሁምን? ይህ ፈሊጣዊ አዘል ጥያቄ ክርስቲያኖችን ለማሳዘን ጥቅም ላይ ውለዋል። (ትኩረት፦ «በዚህ ማፈር አለባችሁ!» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]])) ይህን ያደረገ ሰው ከመካከላችሁ መወገድ አለበት «ይህን ያደረገውን ከመካከላችሁ ማስወገድ አለባችሁ» (ተመልከት፦ rc://*/ta/man/translate/figs-activepassive)