am_tn/1co/04/19.md

1.1 KiB

1ቆሮንቶስ 4፥19-21

ወደ እናንተ እመጣለሁ «እናንተን እጎበኛለሁ» በቃል አይደለም ትኩረት፦ «በቃል የሚደረግ አይደለም» ወይም «በቃላት የምትናገሩት አይደለም» ምን ትፈልጋላችሁ ጳውሎስ የቆሮንቶስን ሰዎች ስላደረጉት ስሕተት እየገሰጻቸው የመጨረሻ ልመና ያቀርብላቸዋል። ትኩረት፦ «አሁን ምን እንዲሆነላችሁ እንደምትፈልጉ ንገሩኝ» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) በበትር ወይም በፍቅርና በትህትና መንፈስ ልምጣባችሁን? ጳውሎስ የቆሮንቶስን ሰዎች በሁለት ተቃራኒ አስተሳሰቦችን ያቀርብላቸዋል። ትኩረት፦ «ወደ እናንተ በጭካኔ ትምህርት ልምጣን? ወይም «በትህትና መንፈስ ፍቅርን ላሳያችሁን?» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) ትህትና ትኩረት፦ «በርኅራኄ» ወይም «በትህትና»