am_tn/1co/04/14.md

1017 B

1ቆሮንቶስ 4፥14-16

እናንተን ለማሳፈር ሳይሆን እንድትታረሙ ነው «እናንተን ላሳፍራችሁ ሳይሆን እንድትሻሸሉ ነው» ወይም «እንድታፍሩ እያደረግሁ ሳይሆን እናንተን ለማረም ነው» (UDB) ለማስተካከል "እንድትሻሸሉ» ወይም «የተሻላችሁ እንድትሆኑ» እንልፍ አእላፋት የሚያስተምሩአችሁ ይህ የአንድ ሰው መንፈሳዊ አባት አስፈላጊነት እነርሱንም የሚመሩአቸው የሰዎች የተጋነነ ቁጥር አጉልቶ ለማሳየት ነው። (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]]) ሕፃናት አባት ጳውሎስ እነርሱን ወደ ክርስቶስ ስለ መራቸው ለቆሮንቶስ ሰዎች እንደ አባት ነው። (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-metaphor]]) ማሳሰብ «በብርቱ ማበረታታት» ወይም «በብርቱ ማሳሰብ»