am_tn/1co/04/06.md

1.3 KiB

1ቆሮንቶስ 4፥6-7

ስለ እናንተ «ስለ እናንተ በጎነት» ከተጻፈው በላይ አትለፍ «በቅዱሳት መጻሕፍት ከተጻፈው ውጪ አታድርግ» (TFT) በእናንተና በሌሎች መካከል ልዩነት ቢያዩ ጳውሎስ በጳውሎስ ወይም በአጵሎስ በማመናቸው የተሻሉ እንደሆኑ የሚያስቡትን የቆሮንቶስ ሰዎች ገሰጻቸው። ትኩረት፦«እናንተ በሌሎች ሰዎች ላይ የበላይ አይደላችሁም።» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) በነፃ ያልተቀበልካው ምን አለህ? ጳውሎስ እግዚአብሔር በነፃ እንደሰጣቸው ይገልጻል። ትኩረት፦ «ማንኛውንም ያላችሁ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር የሰጣችሁ ነው!» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-rquestion]]) የተቀበልከው ከሆንህ እንዳልተቀበልህ የምትመካ ስለ ምንድን ነው? ጳውሎስ በተቀበሉት ነገር በመመካታቸው ይገስጻል። ትኩረት፦ «ለመመካት መብት የላችሁም።» ወይም በምንም አትመኩ።» (ተመልከት፦ rc://*/ta/man/translate/figs-rquestion)