1ቆሮንቶስ 2፡1-2
በሚያባብል የንግግር ችሎታ
ማሳመን በሚችለውና በሚስብ ንግግር
ከኢየሱስ ክርስቶስ በቀር ምንም ላለማወቅ ወስኜ ነበር
ጳውሎስ ከሰው አስተሳስብ ይልቅ በመስቀሉ ላይ አተኩሮአል። ትኩረት፦«ስለ ክርስቶስ ብቻ ለመናገር ወስኛ ነበር።» (ተመልከት፦ [[rc:///ta/man/translate/figs-hyperbole]] and [[rc:///ta/man/translate/figs-litotes]])