am_tn/1ch/29/29.md

852 B

በባለ ራእዩ በሳሙኤል ታሪክ፥ … በባለ ራእዩም በጋድ ታሪክ ተጽፎአል

እነዚህ የጠፉ የጽሁፍ መዛግብት ናቸው፡፡

ያለፉት … ተጽፈዋል

ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “እዚያ ሰዎች ስራዎቹን ጻፉ” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)

የመንግሥቱ ነገርና

“ዳዊት ንጉስ በነበረ ጊዜ የሆኑ ነገሮችን”

በእርሱም በእስራኤልም በአገሮችም መንግሥታት ሁሉ ላይ ያለፉት

“እስራኤልን በመራበት ጊዜ በእርሱ እና በሕዝቡ እና በሌሎች መንግስታት የሆኑትን ነገርች ሁሉ” (ተሳቢ የሆነ እውቀት እና ውስጠ ታዋቁ መረጃ: ይመልከቱ)