“ለንጉስ ሰሎሞን ታማኝ እንደሚሆኑለት ነገሩት”
እነዚህ ሁለት ሀረጎች የእስራኤል ታላቁ እና እጅግ ሀይለኛው ንጉስ ያደረገውን ሞገስ ሰሎሞን ከያህዌ መቀበሉን አጽንኦት ይሰጣሉ፡፡ (ትይዩአዊ: ይመልከቱ)