1.1 KiB
1.1 KiB
አምላካችሁን እግዚአብሔርን ባርኩ አላቸው
“አሁን ያህዌን አመስግኑ”
ራሳቸውንም አዘንብለው … ለንጉሡ ሰገዱ
ይህ ታላቅ ከበሬታን ለማሳየት በአንድ ሰው ፊት መሬት ላይ መተኛትን ይወክላል፡፡ አት: “ለይህዌ እና ለንጉሱ ክብር ለማሳየት ራሳቸውን መሬት ላይ ጣሉ” (ምሳሌያዊ ድርጊት: ይመልከቱ)
ለእግዚአብሔር መሥዋዕት ሠዉ፥ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት ለእግዚአብሔር አቀረቡ
ሕዝቡ በካሕናቱ ለያህዌ እንዲሰዉ እንስሳዎችን አቀረቡ፡፡ ከሕዝቡ አብዛኞቹ እንስሳዎቹን በቀጥታ እራሳቸው አልገደሉም መስዋዕትም አላቀረቡም፡፡ (የባህሪ ስም: ይመልከቱ)
አንድ ሺህ ወይፈን፥ አንድ ሺህም አውራ በጎች፥ አንድ ሺህም የበግ ጠቦቶች
“1,000 በሬዎች, 1,000 ኮርማዎች, እና 1,000 በጎች” (ቁጥሮች: ይመልከቱ)