am_tn/1ch/29/18.md

884 B

የእስራኤልም

እዚህ “እስራኤል” “ያዕቆብ” የተባለው ግለሰቡን ይወክላል፡፡

ይህን አሳብ በሕዝብህ ልብ ለዘላለም ጠብቅ

“ይህን በሕዝብህ ሀሳብ አን አዕምር ውስጥ ለዘላለም አኑረው”

ልባቸውንም ወደ አንተ አቅና

እዚህ የሕዝቡ “ልብ” ሀሳባቸውን እና መሻታቸውን ይገልጻል፡፡ አት: “ለአንተ ታማኝ እንዲሆኑ ምራቸው” ወይም “ለአንተ ታማኝ አድርጋቸው” (የባህሪ ስም: ይመልከቱ)

ለልጄ ለሰሎሞን ፍጹም ልብ ስጠው

“መሻት” የሚለው ቃል እንደ ግስ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “ልጄን ሰሎሞን ሙሉ ለሙሉ እንዲሻ አድርገው” (ረኪክ ስሞች: ይመልከቱ)