ለቅዱስ ስምህ
እዚህ ያህዌ በስሙ ተጠርቷል፡፡ AT: “አንተ” (የባህሪ ስም: ይመልከቱ)
ልብን እንድትመረምር
እዚህ “ልብ” የሰውን ሀሳብ እና ስሜት ይገልጻል፡፡ አት: “አንተ የሰውን ሀሳብ ትፈትናለህ” (የባህሪ ስም: ይመልከቱ)
በልቤ ቅንነትና
እዚህ “ልብ” የሰውን ሀሳብ እና ስሜት ይገልጻል፡፡ አት: “ለአንተ በማደርገው ሁሉ ታማኝ እና የከበረ መሆን ስለምሻ” (የባህሪ ስም: ይመልከቱ)
በደስታ አይቻለሁ
“እንደማየው ደስተኛ ነኝ”