am_tn/1ch/29/14.md

1.4 KiB

አጠቃላይ መረጃ:

ዳዊት ለያህዌ የሚያቀርበው የምስጋና ጸሎት ይቀጥላል፡፡

ይህን ያህል ችለን ልናቀርብልህ እኔ ማን ነኝ? ሕዝቤስ ማን ነው?

ዳዊት ይህን መልሱ የታወቀ ጥያቄ እርሱ እና ሕዝቡ ለእግዚአብሄር ምንም ቢሰጡ ምንም ምስጋና እንደማይገባቸው ለመግለጽ ይጠቀመዋል፡፡ አት: “ሕዝቤ እና እኔ እነዚህ ነገሮች ለአንተ በፈቃደኝነት መስጠት ይገባናል!” (መልስ የማይጠብቅ ጥያቄ: ይመልከቱ)

በፊትህ ስደተኞችና መጻተኞች ነን

ይህ የሰዎች ሕይወት አጭር እንደሆነ እናም በአለም ላይ የአጭር ጊዜ ጉዞ እንዳላቸው ይናገራል፡፡ አት: “ሕይወታችን አጭር ነውና በአንተ ፊት የምናልፍ መጻተኞች እና ተጎዦች ነው” (ዘይቤ: ይመልከቱ)

ዘመናችንም በምድር ላይ እንደ ጥላ ናት

ይህ የሰዎች ሕይወት አጭር እንደሆነ እናም ለአጭር ጊዜ ብቻ እንደሚታይ ጣላ መሆናቸውን ይናገራል፡፡ የሰው የሕይወት ዘመን በቀናቱ” ይገለጻል፡፡ አት: “የእኛ ጊዜ በምድር ላይ ፈጥኖ እንደሚጠፋ ጥላ ነው” (ተመሳሳይ እና Synecdoche: ይመልከቱ)