መዛግብት
ይህ ገንዘብ እና ዋጋ ያላቸው ቁሶች የሚቀመጡበት ቦታ ነው፡፡
በይሒኤል
የእነዚህን ሰዎች ስሞች በ1 ዜና 23:8 እንዴት እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)
በጌድሶናዊው
ይህ የሌዊ የበኩር ልጅ ነው፡፡ የእነዚህን ሰዎች ስሞች በ1 ዜና 23:7 እንዴት እንደተረጎሙ ይመልከቱ፡፡ (ስሞች እንዴት እንደሚተረጎሙ: ይመልከቱ)
በፍጹም ልባቸውም
ያለምንም ጥርጥር ወይም ማመንታት በፈቃደኝነት