1.4 KiB
1.4 KiB
አጠቃላይ መረጃ:
ዳዊት ስለ መቅደሱ ግንባታ ያበረከተውን መግቦት ለሕዝቡ መናገሩን ይቀጥላል፡፡
ሦስት ሺህ መክሊት
“3,000 መክሊት” ይህ በዘመናዊ መለኪያዎች ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “ወደ 100,000 ኪሎግራም ገደማ” ወይም “ወደ 100 ሜትሪክ ቶን ገደማ” (መፅሐፍ ቅዱሳዊ እና ቁጥሮች: ይመልከቱ)
ከኦፊር ወርቅ
ይህ ምርጥ ጥራት እና ዋጋ ያለው ወርቅ ነው፡፡
ሰባት ሺህም መክሊት
“7,000 መክሊት፡፡” ይህ በዘመናዊ መለኪያዎች ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “ወደ 230,000 ኪሎግራም ገደማ” ወይም “230 ሜትሪክ ቶን ገደማ” (መፅሐፍ ቅዱሳዊ እና ቁጥሮች: ይመልከቱ)
ለወርቁ ዕቃ ወርቁን… በሠራተኞች እጅ ለሚሠራው
ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “ለባለሞያዎቹ የወርቅ እቃዎች አንዲሰሩ ወርቅ፣ የብር እቃዎች እንዲሰሩ ብርመ እናም ሁሉም አይነት ነገሮች ለሌሎቹ ስራዎቻቸው” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)ሥራ
ለእግዚአብሔር የሚቀድስ
“እረሱን ለእግዚአብሄር ሰጠ”