am_tn/1ch/29/01.md

1.4 KiB

እግዚአብር ብቻውን የመረጠው

“እግዚአብሔር የመረጠው”

ለወርቁ ዕቃ ወርቁን… ለእንጨቱም ዕቃ

ይህ በገባሪ ቅርጽ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “ሠራተኞች የወርቅ እቃዎችን እንዲሰሩ ወርቅ፣ የብር እቃዎችን እንዲሰሩ ብር፣ የነሀስ እቃዎችን እንዲሰሩ ነሀስ፣ የብረት እቃዎችን እንዲሰሩ ብረት፣ እናም የእንጨት እቃዎችን እንዲሰሩ እንጨት” (ገባሪ ወይም ተገባሪ: ይመልከቱ)

በፈርጥ የሚገባ ድንጋይን… የሚለጠፍ ድንጋይን… … ልዩ ልዩ መልክ ያለውንም ድንጋይ

እነዚህ እያንዳንዱ ሀረጎች ለተለያየ አላማ የሚውሉ የተለያዩ የድንጋይ አይነቶችን ይወክላሉ፡፡

ልዩ መልክ ያለው ድንጋይ

እነዚህ ወርቅ ለመስራት የሚያገለግሉ ጥቁር እና ነጭ መስመር ያላቸው ድንጋዩች ናቸው፡፡

የሚለጠፍ ድንጋይን…

ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊገለጽ ይችላል፡፡ አት: “ባለሞያዎቹ እንዲሰሯችው የተቀመጡ ድንጋዩች” ወይም “የመወጣጫ ድንጋዩች”

ልዩ ልዩ መልክ ያለውንም

ይህ በድንጋዩቹ የተሰራውን ውብ እና የተጌጠ ስራ ይወክላል፡፡