1.6 KiB
1.6 KiB
ጠንክር፥ አይዞህ
እነዚህ ሁለት ቃላት ተመሳሳይ ሲሆኑ ሰለሞን ደፋር መሆን እንዳለበት አጽንኦት ይሰጣሉ፡፡ (ድረብ: ይመልከቱ)
አትፍራ፥ አትደንግጥም
“አትፍራ” እና “አትደንግጥ” የሚሊት ቃላት ተማሳሳይ ትርጉም ሲኖራቸው ሰሎሞን በጭራሽ እጅ እንዳይሰጥ አጽንኦት ይሰጣሉ፡፡ እንዲሁም፣ ይህ በአውንታዊ ቅርፅ መጻፍ ይችላል፡፡ አት: “ደፋር ሁን” ወይም “ተማመን”(ድረብ: ይመልከቱ)
ከአንተ ጋር ነውና
ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ አት: “እረዳሀለው” (ፈሊጥ: ይመልከቱ)
አይተውህም፥ አይጥልህምም
እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ሲሆኑ ያህዌ ሁሌም ከሰሎሞን ጋር እንደሚሆን አጽንኦት ይሰጣል፡፡ እንዲሁም፣ ይህ በአውንታዊ ቅርጽ ልገለጽ ይችላል፡፡ አት: “እርሱ ሁል ጊዜ ከአንተ ጋር ይሆናል” (ትይዩአዊ: ይመልከቱ)
እነሆም፥ ክፍሎች በዚህ አሉ
“እዚህ ጋ ክፍሎቹ አሉ፡፡” እዚህ ዳዊት “እይ” የሚለውን ቃል የሌዋውይኑን እና በመቅደሱ ያላቸውን ግዴታ የሚያሳየውን የክፍሎች ዝርዝር ለመወከል ይጠቀመዋል፡፡
የካህናትና የሌዋውያን ክፍሎች
ይህን በ1 ዜና 28:13 እንዴት እንደተረጎሙት ይመልከቱ፡፡