782 B
782 B
ጥሩውን ወርቅ
“የተጣራ ወርቅ” ወይም “ተጨማሪ ዋጋ ያለው ወርቅ”
ለወርቁም ጽዋዎች
ይህ የወርቁን ክብድት ይወክለላል፡፡ አት: “ለንድፉ የሚሆን የወርቁ ክብደት” (ግድፈተ ቃላት: ይመልከቱ)
ይህ ሁሉ …ተጽፎ መጣልኝ
ይህ ፈሊጥ ነው፡፡ አት: “ይህን ሁሉ ጻፍሁ” (ፈሊጥ: ይመልከቱ)
የሥራውን ሁሉ ምሳሌ አውቅ ዘንድ
ይህ የመቅደሱን ንድፍ ጥልቅ ማብራሪያ ይወክላል፡፡ አት: “ለመቅደሱ ጥልቁን ትንታኔ መረዳት እንዲችል ረዳኝ” (ታሳቢ የሆነ እውቀት እና ውስጠ ታዋቂ መረጃ: ይመልከቱ)