am_tn/1ch/28/11.md

287 B

ለመቅደሱ ወለል

“የመቅደሱ ወለል” ወይም “የመቅደሱ መግቢያ፡፡” ይህ በመቅደሱ መግቢያ ጣሪያውን የሚደግፉትን አምዶች ይወክላል፡፡

መዛግብቱም

ለከበሩ እቃዎች ግምጃ ቤት