2.1 KiB
2.1 KiB
የአባትህን አምላክ
ዳዊት እራሱን “አባታችሁ” በማለት ይጠራል ምክንያቱም ይህ መደበኛ ኩነት ነውና፡፡ አት: “አምላኬ” (አንደኛ፣ ሁለተኛ ወይም ሦስተኛ መደብ: ይመልከቱ)
በፍጹም ልብና
እዚህ “ልብ” የሰውን ሁለንተና ይወክላል፡፡ አንድን ነገር “በፍጽም ልብ” ማድረግ ፈሊጥ ነው፡፡ አት: “በሙሉ መሰጠት” ወይም “ሙሉ ለሙሉ” (Synecdoche እና ፈሊጥ: ይመልከቱ)
ፈቃድም
እዚህ “መንፈስ” የሰውን ሁለንተና ሲወክል የሰውየውን ፈቃድ አጽንኦት ይሰጣል፡፡ አት: “በፈቃደኝነት” (Synecdoche: ይመልከቱ)
ልብን ሁሉ ይመረምራልና፥ የነፍስንም አሳብ ሁሉ ያውቃልና
እነዚህ ሁለት ሀረጎች ተመሳሳይ ሲሆኑ ያህዌ የሁሉንም ሰው ሀሳብ እና መነሻ ሃሳብ እንደሚያውቅ አጽንኦት ይሰጣል፡፡ (ትይዩአዊ: ይመልከቱ)
ልብን ሁሉ
እዚህ የሕዝቡ “ልብ” ስመተታቸውን እና መሻቸውን ይወክላል፡፡ አት: “የሁሉንም ስሜት እና መሻት ይመረምራል” (የባሕሪ ስም: ይመልከቱ)
ብትፈልገው ታገኘዋለህ
ይህ በገባሪ ቅርፅ ሊጻፍ ይችላል፡፡ እንዲሁም፣ ያህዌን ስለመከተል እና እርሱን በመፈለግ እና እርሱን ባግኘት እርሱ ስለመስማቱ ያወራል፡፡ አት: “ብትፈልጉት ታገኙታላችሁ” ወይም “ያህዌ እንዲያስባችሁ ከጣራችሁ ያደርገዋል” (ገባሪ ወይም ተገባሪ እና ዘይቤ: ይመልከቱ)
አስተውል
“አስተውሉ” ወይም “ማስታሰዋችሁን እርግጠኛ ሁኑ”
ጠንክረህ ፈጽመው
The word “ጠንካራ” የሚለው ቃል ራስን መግዛትን እና ጠንካራ ባህሪን ይወክላል፡፡